የሰኔ 14ቱ ምርጫ ፤ ሰኔ 3, 2013 /What's New June 10, 202

פורסם בתאריך 10 יונ 2021
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision


's_New

תגובות

  • እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።

  • ረቢ ይወደኛል ፈጥሮኝ ሲያበቃ ብቻዬን አልተወኝ አይዞህ ባሪያዬ ሆይ ካንተው ጋር ነኝ አለኝ ሳጠፋ ይቅር ባይ ሲያመኝም ፈዋሽ ተንከባካቢዬ ለችግሬ ደራሽ ረቢ ይወደኛል! ከስንቱ ኸልቅ መርጦ እስልምናን ሰጠኝ እሱን እንድገዛ ልቤን አገራልኝ ረቢ ይወደኛል! የሰው ልጅ ነኝና ሁሌም አጠፋለሁ ደካማ ነኝና ስህተት እሰራለሁ ግና ጌታዬ ግን ይወደኝ አይደለ ሁሌም ይጠራኛል ባሪያዬ እያለ በቀንም በማታ እጁን ዘርግቶልኝ ተመለስ ይለኛል ጌታዬ አዝኖልኝ ይቅር ማለት ስራው ፈፅሞ አይሰለች ትንሹን ትልቁን በእዝነት ተመልካች ጌታዬ ፍቅር ነው አዎ ይወደኛል ጀነትን ጠየቅኩት ረቢ ያስገባኛል።

  • 💻 ዊንዶስ 10 ቲም በነጻ ዳውንሎድ ያድርጉ ይጠቀሙ👍 👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ቻናሉን ይጎብኙ

  • ወይ አገሬ እንዲህ መላ ቅጥሽ ይጥፋ እግዚአብሔር የወደደውን ይሹምልን አብይን ትቶ 👐

  • ዛሬ የሚከበረው በአል እርገቱን የከለከለ ፖሊስ እኛን ሙስሊም ስም ቀይሮ ሲያፈጥር ለምን መልስ አልሰጠም ፈርቶ ነው እኛ ሁሌ ቦታችን እየተወሰደብን በቀን በቀን የሚደርስብን በደልና መከራ ስደት ከአቅም በላይ ሆኖብናል የሚመለከተው የበላይ አካል እዲያይልን በፈጣሪ ስም እጠይቃለን አለበለዚያ ከፈጣሪ የመጨረሻ ፍርድ እጠብቃለን