ጣምራ ዜማ የቡድን የሙዚቃ ውድድር በኢቢኤስ አምስተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ክፍል 19

פורסם בתאריך 10 יונ 2021
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision


תגובות

  • 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዋው ጣምራ ዜማ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ጠብቄ ነው የማየው የመጨረሻው ዙርም ተቃርቡዋል 👏👏 ጥሩ ስነ ምግባር እና በሀሪ ያላቸው ወጣት ልጆች ናቸው እናም በመጨረሻ ላይም ውድድሩን ብቻ ሳይሆን ስነምግባርን ያካተተ የሽልማት ዘርፍ እንዲኖር እና መልካም ስነ ምግባር ያሳዩትን ልጆችንም ቢሸልም የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ የ hip hop በሀሪ አንዱ ይሄ ስለሆነ መደረግ የሚገባው ነገረ ነው ጥሩ ምግባር ለጥሩ ስራ ተገቢ ነውና! ጣምራ ዜማ👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌🙌 በርቱ

  • No sound brhu

  • 💻 ዊንዶስ 10 ቲም በነጻ ዳውንሎድ ያድርጉ ይጠቀሙ👍 👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ቻናሉን ይጎብኙ

  • salm tamra zama

  • ምን ሼ ነው ድምፅ ወፍፍፍፍ!!!

  • no sound