ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 20/ Mirtu Gebeta EP 20

פורסם בתאריך 9 יונ 2021
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevisionתגובות

 • ዳኒ ቀዳዳ

 • በጣም ያዝናናኝ ፕሮግራም 😂😂

 • I really enjoying to see this show . What am advice or suggest is please guys at least reward 5,000 birr for one person. Doesn’t heart anybody.

 • Sometimes you guys don't follow ur rule no matter what if someone dont use the one of the recepie always fail but why on this group why u dont let him pass rule is rule u have been send many of them be fare

 • So unfair judge

 • ዳኝዎች ምርጥ ናቸው አደንቃቹዋለው

 • ሕግ ግን ኣልጠበቃቹም ባለፈው እኮ ግባኣት ረስተሽ ተባላ ከውድድሩ ኣወጣቹዋት ግፍ ነው !!?

  • ትክክል ህግ ህግነዉ ግባአት የረሳ መባረር ነበረበት

 • እኔ እሚገርመኝ የሼፎች ኣስተያየት ጉድለታቸዉን እየሰሙ ባሸንፍ ኸይም ከግዜ ኣኳያ ሁሉም ተወዳዳሪዎች ይገርመኛል 😁😁😁😁 ከግዜ ኣኳያና ወይም ባሸንፍ የሚባል ቃል ብታቆሙት ። በትላልቅ ሼፎች መዳኘት በቂ ነዉ ኤሪትራዊት ነኝ ኢትዮ👉🇪🇹❤️ ለወላለም ትኑር ኣመን

 • Asetayayetachu betam desi yelali tebarekuu 😍😄😄😄😄

 • Sheif Daniel more experience + overconfidence + lies = Fail

 • ዳንኤል እሱ ነው እንዴ አለረጂክ ይኖረባችሁ ይሆናል እያለ የተሰጠውን የማያስገባው ደግሞ ምርጥ ሼፍ ነኝ ይላል

 • ካሜራ ማኖቹ በጣም ይገርማሉ የሚያነሱት ምግቡን መሆን ሲገባው ሰዎቹን ያሳዩናል ስልጠና ያስፈልጋቸዋል፡፡ ሲያነሱም ጠጋ አርገው ምግቡ ላይ መሆን አለበት፡፡

 • Belew ye lasagnaw sigermegne Ye base meta The rule is use all ingeridient Creat your own style "Menu Sheaf promising word "

 • We don’t want to know where they are born. What does it bring to this show? Just only ask about their job experience

 • ዳንኤል መሸለም ነበረበት

 • ETHIOPAANS before you solve your problems with Tigray you want show how men cook. Since when has men cooked? You have this exaggeration to be Ethiopaans and also Americans. In between you arenothing but Puff like Weyane. That why 5 million people ruled 115 million .boring people. 115 million people

 • woyoruzugaryehednabereko

 • unet.shaworma

 • ዳንኤል ውሸቹ እና ትእቢቱ

 • Ene yemilewu hulem be yedoro tibisi bicha new ende yemiworareduti

 • First of all I am glad to see having such kind of food preparation keep it up Secondly once u gave them the time & the menu Leave them alone until they finish , it is disturbing they can not concentrate on they are doing. Consider the time u are Giving. Tu

 • Be honest

 • ኧረ ይቅርብኝ አላማህም

 • አንደኛው ብዙ ይመላለሳል ከዛ ኛው ለመኮረጅ ነው።

 • ወይጉድ

 • ግብአት አሟሉላቸው ማይክሮዌቭ ምናምን

 • ዳንኤል የሚባለው ግን በጣም ትዕቢተኛ ነው

 • Why i am westing my time i can't hear it because of music this ia the last

 • bartu

 • uuuufff.Qalalnaberekoo..uuuuuu

 • እውነት ለመናገር እሄ ፕሮግራም በመጀመሩ ሁላችንም ዴሥተኞችነበር ግን እሥካሁን ከቀረቡት እዩብ (ቢላዋ)የተሸለመውእና የአሸናፊወች አሼናፊየሆነችው ልጅ ብቻ እሥካሁን ካአይምሮአችን የማይጠፍት የተቀሩት ብዙአመት የሥራምምድ ያለቼው ቢሆኑም ግን ሊያሥደምሙን አልቻሉም የምር አሁንኮ ፕሮግራሙ የምናየው ዳኞች ታማኝ እና ለሥራው ክብር ሥላላቼውነው እጂ ተወዳዳሪወች ሼንኩርት ከተፋላይ1ናቼው ሌላውን እናተ ሞሊበት የመዳም ቅመሞች

 • አቤት የዳኞቹ አስታየት ሲያስፈራ እኔቢሆን ጥዬነው ምሄደው 🙆‍♀️🙆‍♀️

 • Bestam sturu new Ehizgjet balemoyawochi moyachewn endfetshu yaregali Bertu👍👍

 • ግን ለምን ነው ውድድር ላይ ከሴቶች ወንዶች ጎበዞች ናቸው አብዘሀኞቹ

 • የምወዳችሁ ዳኞች ሁሌም እናንተ ሁኑልን

 • ምነው ዳንኤልን ለመጣል ሰበብ አበዛቺሁ 😎

 • 🙏

 • Beka dagna atqyayru enazi mert nachawu atqeyru

 • ዳኞቹ 👌

 • ምርጥ ዳኝነት . . ዳንኤል የሚባለው ግን ካለአቅሙ ተወጣጠረ. .ኤጭ over Confidence ግን ሲደብር. .

  • በጣም ያስጠላል

 • Buna maflat enwedaderm..

 • Esti 40 mints yhun pls

 • ወይኔ ሰአቱ ግን ድፍን ምስር ይበስላል እንዴ በ20 ደቂቃ ምናምን

 • gebeat yeresa biwta teru new

 • እኔ እኮ እንግሊዘኛውን በደንብ መናገር ወይም ፕሮናውንስ ማድረግ ካልቻልን ብንተወውስ ዳኞቹ እኮ ገደሉን ቶርቲላ አይደልም please ቶርቲያ ነው ፉይታ አይደለም ፍሂራ ነ ው የሚባለው መጀመሪያ እራሳቹን ከቃላቱ ጋር አስተዋዉቁ ለህዝብ ከመቅረቡ በፊት ብዙ ሰው ነው ከእናንተ መማር የሚፍልገው እና ሰውን አታሳስቱ ካልህነ stick to your language witch is the beautiful AMHRIC please the end of the day it’s Ethiopian show sometime it’s very annoyed To much English and very wrong English

  • @Elu I have to interfere here.. It is actually spelled Tortilla but pronounced Tortya /spanish/ so some people can say it the same exact as the correct spelling which is Tortilla. Eg.. Jesus is pronounced as Hesus in Spanish. Fajitas it is pronounced Fahitas . You my dear, need to check your Mexican (mehician) Restaurant menu. Just saying.

 • Daneal guregna new

 • በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ዳኞች ውሳኔያችሁ ትክክል ነው ምግብ መስራት በጣም ያስደስተኛል ታዱያ በልምድ ነው በጣም የማልረሳት ማዳም አለች አንድ አመት አስተማረችኝ በመጨረሻም ለኔው ሙሉ ሐላፊነት ሰጠችኝ ሥስት አመት ምግብ ሰራሁ ይሄ እድል ቢገጥመኝ መጥቼ በተከበሩት ዳኞች ብታይ ደስ ይለኝ ነበር አንድ ቀን አይቀርም እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ ሐገራችንን ሰላም አድርግልን

 • እንቁላል አለርጂ እንዳትሆኑ ብዬ ነው🤔 የዳኞቹ ውሳኔ 👏👏👏

  • Demo eko sigaw sitebsew enkulal tetekumewal gud eko new

 • ወይ ዳንኤል የሚባለው ልጅ ግትር ነገር ነው ደሞ ጉራው😒😒😅😅

 • እማማ ብርቄ ይባላሉ፡፡ በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ይኖራሉ፡፡ የፌስቡክ አካውንት የላቸውም፡፡ ቴሌግራምም አይጠቀሙም፡፡ በቲክቶክ ዳንስ አይዝናኑም፥በቲቪም፥በራዲዮም መረጃ አያሳዱም፥ግን በጣም ደስተኛ ናቸው፡፡ የቧንቧ ውሃ ጠጥተው ባያውቁም አያማርሩም፡፡ የምንጭ ውሃ ለመቅዳት በቀን አስር ኪሎሜትር ይጓዛሉ፡፡ በጀርባቸው እንስራቸውን አዝለው ይመለሳሉ፡፡ አይናቸው የአምፖል መብራት አይቶ ባያቅም፣ በመንደራቸው መኪና ሽር ባይልም አያለቃቅሱም፡፡ አገሪቱን ማንም ይምራት ማንም ጭንካቸው አይደለም፡፡ የእሳቸው ጭንቀት የፈጣሪ አመራር ከእሳቸውም ሆነ ከህዝባቸው እንዳይለይ ነው፡፡ የከተሜው ህዝብ ለሚመጣው ምርጫ ሲጨነቅ እሳቸው ለቤተሰባቸው ምግብ ለመስራት በደስታ ሽር ጉድ እያሉ ነው፥አብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የተሞላው እንደ እማማ ብርቄ ባሉ የዋህ ስዎች ነው፥ረጅም እድሜ እና ጤና ለእማማ ብርቄና እንደ እሳቸው ላሉ የአገራችን ህዝቦች፡፡ እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💝

 • Danel betam guregna new!!! Betam over act aderege!!!

 • እውነት ትክክል ነው ያደረጋችሁት ዳኞች 👍ሁለቱም አይገባቸውም !!! ባልሳሳት ስሙን ዳንሄል የተባለው ሰውዬ ውሸቱ ያስጠላል ግን 13 አመት የስራ ልምድ አለው ይገርማል በጣም 🙄 ሌላው ደሞ ዛሬ ደስ ያለኝ ስይፈ የተባለው ዳኛ ባለመኖሩ ነው 👍 በዚቀጥሉ እሱን ሰውዬ እንዳታመጡት!!!

 • ኧረ ቢያንስ 30ደቂቃ አድርጉላቸው ለነሡ እኒ ጨነቀኝ

 • ትክክል ዳኝነት ነው ዳንኤል ግን ትንሽ ጉራ ቢጤ አለበት

 • አንደኛ የተሸኘው ልጅ 😃 ፈገግታው የተሸለመ ነው የሚመስለው

 • I have no idea what they're saying but the food looks good

 • ሽንኩርት ከተፋ አሪፎች ናቸው

 • They way they handled the knife is so scary in very rough

 • Please change the timing from 25min to 30 minutes

 • Hello... He's still giving you excuse for the second times ** So he's still don't want to learn nor refuse to be ** HONEST TO THE GAME EVEN TO THE COOKING WORLD EVEN BEEN OR WANT TO BE ** CHIEF .... ** DO YOU KNOW WHAT I AM TALKING ABOUT ???? ** I GUESS , YOU DO !! SO HE'S SO DISRESPECT FULL TO EVERYTHING EVEN ** EBS ** LYING THE SECOND TIMES ... ** NO SHAME ON YOUR GAME ** RIGH ???? GO FOR IT BUT YOU'RE NOT GONNA GO NOWHERE ??? YOU DIDN'T EVEN TRY TO SAY **** SORRY FOR THE KIDS WHO WANTS TO BE A CHIEF , ALL THE PEOPLE WHO LOVES FOOD & RESPECT COOKING FOODS ... YOU KNOW ....????? SO NO MATTER WHAT YOU'RE WRONG ... *** SO THE JUDGES SUPPOSE TO GIVE THE OTHER GUY THE SECOND CHANCE ... STILL YOU HAVE TO GIVE HIM A CHANCE ... WITH A LOT OF APOLOGY .... PLEASE ... !!! 🙏🙏🙏🙏🙏 PLEASE BE FAIR FIRST OF ALL HE LEFT **2** ITEMS.. THE FIRST session & HE DOUBLED IT THE SECOND session's .... LOL...KKKK ...BRAVE IN A BAD WAY .... SORRY.... PLEASE PEOPLE *** BE HONEST TO THE GAME***.... THIS IS A VERY GOOD CHANCE IF YOU KNOW WHERE YOUR ..@....Chife .... BE SAFE ...& .... LEARN FROM YOUR MISTAKES ... 🙏🙏🙏🙏HE SUPPOSE TO GET FIRED ... The first cooking session... ALL I AM SAYING ... 💚💛❤️💯👈👈👈👈

 • Amargna btekemu tru nw

 • መወክቡብ ያለበት 💞💞

 • ቢያስ 5 ደቂቃ ጨምሩላቸው 30 ደቂቃ ይሁን

 • ግን ሰአት ጨምሩ እደ

 • ወሸቱ በፈጣሬ እረስቸው ቢል ጥሩ ነበረ 🙈

 • Dagnochu betam adenkuwache tikk wsane new .ayn yaweta wishet metfo new be 2tegna gize medgem alneberebetim fithawi yehone fird new adme ketenagar temegnew.

 • Today’s Judges should judge this computation all the times specially Chef Mekbib. Not the one we saw last week, he is rude, akabaj and he doesn’t have the personality to be on any show. Don’t bring him otherwise I will not watch.

 • በእኔ አመለካከት የዛሬው ፍርድ ትክክል አይደለም ከይቅርታ ጋር። ማለትም ግብዓቱን ያልተጠቅመ ልጅ እያለ እሱ ሳይወጣ ሌላው ልጅ መባረሩ ልክ አይመስለኝም። ከዚህ በፊት ግብዓት ባለመጠቀም ስንት ሰው ተባሩዋል። አመሰግናለሁ። ትምህርት ሰጪ ነው።

 • Daniel you are talking way too much why you left the ingredients given by producers for the second time?

 • Biniyam yemibalew tewedadari guregna, unnecessary overconfident and wishetam dagnochin lemeshewed yimokiral.

 • Whoa Raw chicken 🐔??? 🤮 and you expect and believe you did good??? How in the world did you think you win? You almost killed your customers man 😱 i would make sure not to eat in your restaurant 🤨 help me sweet Jesus🙏

 • so great show. and knowledgeable well done. 👌👏👏👏👏👏👏👏👏

 • ግብአት የርሳውስ እረ ምንሼ ነው

 • ilaward.info/long/abyZ6yv63AyNBFzmVYbD9g.html

 • ማንም ከነስቱ ማለፍየለበትም ካሳለፋችሁት።ከስቱአይማርም።ሼፍመክብብ።ምንግዜም ሳላደንቅህ።አላልፍም።

 • በእውነት አቶ ዳንኤል ቢያሸንፍ ደስ ይለኝ ነበረ ግን ግብአቶቹን በሙሉ በሰበብ አለመጠቀም ስህተት ነውና ይማርበታል ብዬ አስባለሁ:: ግን አሰራሩ እርጋታው የፕሌቱ ማማር ሀፒታይት ይከፍታል ቴስቱን ባላየውም:: ነገር ግን ዳኞቹን ሳላደንቅ አላልፍም እንደናንተ ያለውን ያብዛልን::

 • እኔ የዳኞቻችሁን ብቃት በጣም ተጠራጥሬያለሁ። አስፈላጊ ያልየሆነ ወቀሳ፤ ግልጽ ያልሆኑ ሃሳቦች ይሰጣሉ፥ በተለይ አንደኛው ቁጡ ነው። ለማንኛውም እነርሱም ተወዳዳሪ ሆነው አዘጋጁ ማን እንደሆነ ሳይገለጥ (Blind Taste) ከነዚህ ተወዳዳሪዎች ጋር ቢወዳደሩና ሌሎች ሰዎች ቢዳኛቸው ደስ ይለኛል።

 • በጣም ደስ የሚለኝ ፍሮግራም ምግብ ዝግጅት እንዴት እንደ በጣም የምወደው የማከብረው አሪፍ ሞዓ የኔ ምርጥ ሼሆች እወዳችኋለሁ

 • የሰዓቱ አስተላለቅ አሳቆ ገደለ ሆ ሼፍ ደሞ ሁለቴ መሳሳት አለንዴ

 • አሁን ሻዩ ምን ይስራል ብየ አስባለሁ ትስራ እንዳነቃቃኝ ይሆናል ብየ ግጥም አርጌ ጠጥች ወደ ስራየ ነበር እምገባው 👧

 • እኔ እየሰራሁ ቢያናግሩኝ የባሰ እርበተበታለሁ

 • ሙያውን ብቻ ሳይሆን Attitude ላይ ነጥብ ቢኞር ጥሩ ነው ምክንያቱም አምነናቹ ነው በየምግቤቱ የምንመገበው

 • 15 yesra lmud algn yemilw lj derkna andgna new

 • እኔም ከስደት መልስ እመጣለሁ የመዳም ቅመም ነኝ ምግብ ማን እንደ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ማንም አይቀድመንም

  • Sssss@

  • ለመብላትነውወይሥ?????ክክክክክክክክክክክክክክ

 • Daniel= Getachew Milsu😁

 • ጥሩ ሰርተህ ሰለዋሽህ ብቻ አልተሳካልህም ... በትክክለኛ መንገድ መሄድ መልካም ነው ... ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለብህ ! ይቅናህ 🙌🏽

  • በትክክል አይን እያየ መሸወድ በጣም የሚያናድደው ነገር ነው

  • Thhhhjjklk8

 • Good judgment I like it really .

 • ወይኔ እነዚህ ሼፍ ደኞችን ያገቡት ምስቶዎች ጉዳችሁ ነው

 • Daniel u are over confident . You have to correct it.

 • እኔ እምወዳደር ይመስል ልቤ ተጨነቀ ያረቢ እኔም የመዳም ሸፍ ነኝ

 • እንኳንም ባለፈው የመጣው ቅስም እና አጥንት ሰባሪው ሁለተኛው ዳኛ ባለመኖሩ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ እስከወዲያኛው ባይመጣ መልካም ነው!!!

  • አይባልም እውነቱን መምህር አለበት

 • wishetam

  • You mean Biniyam right? He lied

 • ትክክለኛ ውሳኔ ነው ዳኞች የወሰናችሁትበተለይ ዳንኤል ለሁለተኛ ጊዜ ግበአቱን ካለመጠቀሙ ምክንያቱ ያናድዳል ትቢት ነዉ

 • ደቂቃው ቢጨመርላቸው ጥሩ ነበር እናተም የበሰለ ብትበሎ

 • እሄፕሮግራም እዴት ደስ እደሚለኝ በጉጉትነው የምጠብቀው ግን በ onlin. መሷተፍ አይቻልም ?

 • ዳኞወች እውቀታቸው ያስደስታል

 • Gebat yersa yisnabtal ersto yenbrewn alabarerachihum bad judgement fekrmariyam malef nebrbet

 • ሰላም ናችሁ በየሳምንቱ ጉጉት ነው ምጠብቀው