የሳምንቱ ፋሽን እና የፀጉር ስታይል ሽክ በፋሽናችን ክፍል 52

פורסם בתאריך 10 יונ 2021
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision

A program focusing on fashion and beauty. The show features different thoughts behind one’s self-presentation, personal traits that are assumed by others about the choices of clothing, physical attractiveness and clothing attractiveness, common stereotypes with regards to clothing, makeup, and others related to beauty.

​Every Thursday @ 7:00PM

תגובות

  • Wow!! Sexiest Hair cut For Men! I Love the final results.😍

  • አልሃምዱሊላህ ፀጉር ለማሳየት ስል ገንዘብ አላወጣ ዊግ አልቀጥል ቅንድብ አልቀነደብ አርቲፊሻል የውጭ ኬሚካል ፊቴን አለቀልቅ ቂጥ አለብስ የሚያጣብቅ ቅርፅ የሚያሳይ የባለጌ ልብስ አለብስ ; ጭኔን እና ባቴን እምብርቴን ባደባባይ አላራቁት; ኢንቨስትመንቴ አጠቃላይ ጭንቅላቴ ላይ እንጅ ጨርቃጨርቅ ላይ እና ታይታ ላይ ስላልሆነ መረጋጋት እና ሰላሜ ሁሌም እንደተጠበቀ ነው አልሃምዱሊላህ! በፋሽን ስም ስንቱ ተበዘበዘ ተራቆተ ያልሆነውን ሆነ ሚስኪን ህዝብ!

    • እኔኮ ስለ ውበት ስይሆን ፋሽንን በመዋብ ስም ስለሚገላለጡት ምክር ለመስጠት ነው እናቱ። የወንዶችም ቢሆን እኩል ጸጉር በማድረግ እንጅ አንዱን ካንዱ በማበላለጥ ውበት እና ፋሽን ብሎ ነገር አይሰራም እሽ እህቴ

    • Dinachine Eko atewabu aylem mare. Specially zare yetayew Eko yewendoche segure masameriya new. Tadiya yetegaw gar new atewabu yalachew. Ewnetanet yazele neger benoreshem, lewebet melbesena mageten yemetela emnet adergeshe gen mesal tekekel aydelem

  • የወንዶቹን ፀጉር ቤት አድራሻው የት ነው እባክሽ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ንገሪን አሪፍ ቤት ነው

  • እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ። ።

  • ቅጣቹን ገልባቹ እያሳያቹ ይሄ ፍሽን ከሆነ ባፍንጫዬ ይውጣ 😤😤